አንድ ሙስሊም ሊያውቃቸው የሚገቡ 49 ችና መልሶቻቸው አብዛኛው የአንድ ሙስሊም የእምነት መሠረቶች ምን መሆን እንዳለባቸው የሚገልጽና ጥለቅ ማብራሪያ ከቁርዓን እና ከሐዲስ የያዘ ነው፡፡. የሚያካትተው ጥያቄዎችም. 1. ሙስሊም እምነቱን ከየት ነው የሚወስደው? 2. በአንድ ነገር ላይ የአቋም ልዩነት ሲኖርና ሳንግባባ ስንቀር ወደ ምን እንመለሳለን? 3. ከእሳት የሚድነው ቡድን የትኛው ቡድን ነው? 4. መልካም ተግባራትን አላህ ዘንድ ተቀባይ የሚያደርጉት መስፈርቶች ስንት ናቸው? 5. የእስልምና ሃይማኖት ደረጃዎች ስንት ናቸው? 6. ኢስላም ምንድነው? ማዕዘናቱስ ስንት ናቸው?